ለመላዉ የጋሞ ዞን እና የጌዴኦ ዞን ህዝቦች የከበረ ምስጋናዬ ይድረሳችሁ።

ለመላዉ የጋሞ ዞን እና የጌዴኦ ዞን ህዝቦች የከበረ ምስጋናዬ ይድረሳችሁ።

ከስድስቱ የደቡብ ኢትዮጵያ ማዕከላት ትናንት ነሃሴ 29/2015 ዓ/ም አርባምንጭ ከተማ ፣ ዛሬ ነሃሴ 30/2015 ዓ/ም ዲላ ከተማ ለተደረገልን ህዝባዊ ፍቅር የተሞላና ድንቅ አቀባበል ከልብ አመሰግናችኋለሁ።

በቀጣይ ጊዜያት የበለጠ ተግተን ለማገልገልና አብሮነትን ለማጠናከር ተጨማሪ ስንቅ የሆነን አጋጣሚ ነበር።

ለመላዉ የጋሞ ዞን እና የጌዴኦ ዞን ህዝቦች የከበረ ምስጋናዬ ይድረሳችሁ።

Leave a Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Scroll to Top