ትምህርት ቤቶቻችንን በመሰረተ ልማት!

ትምህርት ቤቶቻችንን በመሰረተ ልማት!

የተማርንባቸዉ ትምህርት ቤቶቻችን ወቅታዊ ቁመና ምን ይመስላሉ ብሎ መጎበኘት ከሁላችንም የሚጠበቅ ተግባር ነዉ። ይህ የበቶ ሙሉ ፩ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት በመሰረተ ልማት እጅግ ወደኋላ የቀረ ነዉና እንደርስላት ብለዉ የትምህርት ቤቱ ማህበረሰብ በጠሩን ጥሪ መሰረት ዛሬ የተሻለ ነገር እየታየ ነዉ። እስካሁን በግል ገንዘብ ያዋጣችሁ፣ በጉልበት ያገዛችሁነ‍እ በሃሳብ የደገፋችሁ በሙሉ ምስጋና ይድረስላችሁ።
በቅንነት ጥሪያችንን ተቀብሎ አዳዲስ ብሎኮችን ለመገንባት ቃል ገብተዉ አንደኛዉ ብሎክ የመጨረሻ ምዕራፍ ፣ ሁለተኛዉ ብሎክ የመሰረት ግንባታ ደረጃ እንድደርስ ለደገፈዉ ለቸንትሮ አይ ዩት ፔርሌ ኢትዮጵያ መስራች እና ባለቤት ለRoberto Rabatoni እና ላገናኘ ወንድሜ ተስፋዬ ይገዙ ክብረት ይስጥልን።
ይሄዉ እዚህ ደርሰናል!

Leave a Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Scroll to Top