ለመላው የክርስትና እምነት ተከታይ ወገኖቼ፤ እንኳን ለጌታችንና ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የትንሣኤ በዓል በሰላም አደረሳችሁ! አደረሰን!
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታይ ወገኖቼ፤ እንኳን ለጌታችንና ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የትንሣኤ በዓል በሰላም አደረሳችሁ! አደረሰን! ትንሣኤ በክርስትና እምነት ጥልቅ ትርጉም ያለው፤ ክርስቶስ የአዳምን ዘር ከበደል ቀንበር ነፃ ያወጣበት፤ ለሰው ልጆች ምሕረትና ድኅነት፤ ሰላምና ፍቅር የተገኘበት በድምቀት የሚከበር ታላቅ በዓል ነው፡፡ በዓለ ትንሣኤው የዕርቅ፤ የይቅርታና የሰላም መገለጫ ነው፡፡ በሰውና በፈጣሪ መካከል የነበረ የጥል ግድግዳ በአምላክ ይቅር […]