ሁለተኛዉ ምዕራፍ የአረንጓዴ አሻራ የመጀመሪያ ዓመት ማጠቃለያ ተከላ በአዳማ ከተማ አድርገናል።

ሁለተኛዉ ምዕራፍ የአረንጓዴ አሻራ የመጀመሪያ ዓመት ማጠቃለያ ተከላ በአዳማ ከተማ አድርገናል።

Tilahun Kebede

ዛሬ መስከረም 7/2016

ሁለተኛዉ ምዕራፍ የአረንጓዴ አሻራ የመጀመሪያ ዓመት ማጠቃለያ ተከላ በአዳማ ከተማ አድርገናል። በክልላችን የተያዘዉ ዕቅድም በስኬት እንድጠናቀቅ ከፍተኛ አስተዋጽኦ ላበረከታችሁ ምስጋናዬ የላቀ ነዉ። በስኬት የተጠናቀቀዉ አረንጓዴ አሻራ ተከላ እንክብካቤዉም በተጠናከረ ሁኔታ ይቀጥላል።

ለቀጣዩም ዓመት የተሻለ ዝግጅት በማድረግ የዘንድሮ ስኬት በተለያዩ ዘርፎች ለማሳካት የተለመደዉን ርብርብ እናደርጋለን።

ኢትዮጵያ ትበለጽጋለች!

Leave a Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Scroll to Top