ከትናንት እንማር፣ ዛሬ እንቀናጅ ነገ የተሻለች አገር ለልጆቻችን እናዉርስ።

ከትናንት እንማር፣ ዛሬ እንቀናጅ ነገ የተሻለች አገር ለልጆቻችን እናዉርስ።

ከትናንት እንማር፣ ዛሬ እንቀናጅ ነገ የተሻለች አገር ለልጆቻችን እናዉርስ። ትናንት ነሃሴ 13/2015 የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ምክርቤት ታላቅ እና ታሪካዊ ኋላፊነት ሰጥቶኛል።
ካከበረኝ እግዚአብሄር መርነትና ድጋፍ ህዝቤን በሙሉ ልብ ላገለግል ተዘጋጅቻለሁ።
ለዚህ ታሪካዊ ዕለት በእጅጉ ሰላማዊ በሆነ መንገድ እንድከናወን ጉልህ ሚና ለተጫወተዉ ለክልላችን ህዝቦች፣ ለገዥዉ ፓርቲ፣ ለምርጫ ቦርድ ምስጋናዬ የላቀ ነዉ።
ኑ ተባብረን ክልላችን እናልማ፣ ፈጣሪ ይርዳን!

Leave a Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Scroll to Top